ስለ ፍኖት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ማ ጥቂት እንበላችሁ

የህብረት ስራማህበሩ መጋቢት 15/2011 ዓ/ም ገንዘብ መቆጠብና ማበደረን መሰረት አድርጎ 100 አባለት በሚሆኑ ወጣት ምሁራን ተመሰርቷል፡፡በዚህ ተቋም የሌለ የሙያ ዘርፍ የለም፡-ዶክተሮች( የህክምና ባለሙያዎች፣የባንክ ባለሙያዎች፣የታክስ ባለሙያዎች፣ጠበቃዎች፣አስተማሪዎች፣ነጋዲዎች ብቻ እሰከ መጻህፍት አዟሪዎችና ጉልት ቸርቻሪ የሙያ ዘርፎች ድረስ የህብረት ስራማህበሩ አባል ናቸው፡፡ ተቋሙ ፈጣን ዕድገት እያስመዘገበ የሚገኝ ሲሆን በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ከ500 በላይ አባላትን ያፈራ ሲሆነ ከ3.5 ሚሊዮን […]